ጸልዩ ህሱ

ዲያቆን፡- ጸልዩ።

ኅሡ ወአስተብቍዑ ከመ ይምሐረነ እግዚአብሔር ወይሣሀል ላዕሌነ፡ ወይትወከፍ ጸሎተ ወስእለተ እምነ ቅዱሳኒሁ በእንቲአነ በዘይሤኒ ኵሎ ጊዜ ይረስየነ ድልዋነ ከመ ንንሣእ እምሱታፌ ምሥጢር ቡሩክ ወይሥረይ ለነ ኃጣውኢነ።