ደበሎ የአብነት ትምህርት ቤት በኢንተርኔት

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ደበሎ የአብነት ትምህርት ቤት በኢንተርኔት

የተወደዳችሁ የደበሎ ድረ-ገጽ ተከታታይ ወገኖቻችን በሙሉ፤ ለምዕመናን ይጠቅማል የምትሉት ማንኛውም ጽሁፍ ወይንም የተቀዳ ድምጽ አለበለዚያም ቪዲዮ ካለ እባካችሁ በሚከተለው ኢሜይል ላኩልን።

ማንኛውም ዓይነት አስተያየት ካላችሁም ያሳውቁን። ለወደፊትም በበለጠ ለመስራት እንችል ዘንድ ሁላችሁም በጸሎት አስቡን።

debeloabinet@gmail.com